Artwork

Content provided by ካላንድራስ. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by ካላንድራስ or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://ro.player.fm/legal.
Player FM - Aplicație Podcast
Treceți offline cu aplicația Player FM !

Episode 12 : ቃልኪዳን ታደሰ - ክፍል 2

36:33
 
Distribuie
 
Manage episode 367156067 series 3295537
Content provided by ካላንድራስ. All podcast content including episodes, graphics, and podcast descriptions are uploaded and provided directly by ካላንድራስ or their podcast platform partner. If you believe someone is using your copyrighted work without your permission, you can follow the process outlined here https://ro.player.fm/legal.
ቃልኪዳን ታደሰ በሙያዋ አርኪቴክትና የኢንቴሪየር ዲዛይን ባለሙያ ስትሆን ከካላንድራስ ጋር በነበራት የመጀመሪያው ክፍል ቆይታችን በህይወት ዘመኗ ስለገጠሙዋት ሁነቶች፣ ስለ ህይወት ተሞክሮዋ እንዲሁም ስለቤተሰቦቿና ልጅነቷ እየተጨዋወትን ውብ ቆይታ አድርገናል። ከቃልኪዳን ጋር የነበረን ቆይታ እጅግ ደስ የሚያሰኝ ሲሆን ብዙ ረብ ያላቸው ቁም ነገሮችን ከዳሰስንበት ዘለግ ያለ ጭውውታችን ስለስራዋና ከስራዋ ጋር ስለተያያዙ ጉዳዮች ያወጋንበት ሁለተኛው ክፍል እነሆ። ይህንን ክፍል አዳምጣችሁ ስታበቁ እንደተለመደው አስተያየታችሁን በማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ብትልኩልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው። ካላንድራስን ከወደዳችሁት እና ሌሎች በርካቶች ቢሰሙት የሚበጅ ነው የምትሉ ከሆነ ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ወይም ሼር በማድረግ እንዲሁም እና spotify, Apple podcast, Google podcast, Teraki Appን ተጠቅማችሁ የምታዳምጡ ከሆነ RATE በማድረግ እና REVIEW በመጻፍ ልታግዙኝ ትችላላችሁ። --- Send in a voice message: https://podcasters.spotify.com/pod/show/kalandras/message
  continue reading

13 episoade

Artwork
iconDistribuie
 
Toate episoadele

×
 
Loading …

Bun venit la Player FM!

Player FM scanează web-ul pentru podcast-uri de înaltă calitate pentru a vă putea bucura acum. Este cea mai bună aplicație pentru podcast și funcționează pe Android, iPhone și pe web. Înscrieți-vă pentru a sincroniza abonamentele pe toate dispozitivele.

Ghid rapid de referință